ምዕራባውን ለዩክሬን የጦር መሳሪያ ማቅረባቸው በግጭቱ ውስጥ ያላቸውን ቀጥተኛ ተሳትፎ ያሳያል ፤ ያሉት ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ፤ ለኪየቭ የረጅም ርቀት የጦር መሣሪያዎችን ማቅረባቸው ፣ ግጭቱ ወደ ከፋ ሁኔታ ይወስደዋል ብለዋል።

ሰብስክራይብ
ምዕራባውን ለዩክሬን የጦር መሳሪያ ማቅረባቸው በግጭቱ ውስጥ ያላቸውን  ቀጥተኛ ተሳትፎ ያሳያል ፤ ያሉት ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ፤ ለኪየቭ የረጅም ርቀት የጦር መሣሪያዎችን ማቅረባቸው ፣ ግጭቱ ወደ ከፋ ሁኔታ ይወስደዋል ብለዋል። ለዩክሬን የረጅም ርቀት የጦር መሳሪያዎች አቅርቦት መስጠት ፤ የሩሲያን ምላሽ እጥፍ ሊያደርገው ይችላል፤  ያሉት ፕሬዝዳንቱ የሩሲያ ፌዴሬሽን የአየር መከላከያ ስርአትን እንደሚያዘምኑም ጨምረውተናግረዋል።  ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0