ደቡብ አፍሪካ ከሩሲያ አልማዝ አምራቾች ጋር መሥራት እንደምትፈልግ የደቡብ አፍሪካ አልማዝ ንግድ ዋና ስራ አስፈፃሚ በሴንትፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ጉባኤ#SPIEF2024 ወቅት ተናገሩ
ኖሲፊዎ ምዛሞ ለስፑትኒክ እንደተናገሩት የሩሲያ አልማዝ ላይ የተጣለው እገዳ እንደሚነሳ ያላቸውን ተስፋ ገልጸው፤ ደቡብ አፍሪካ የሩስያ አልማዝን እሴት ጨምራ ለዓለም ገበያ ማቅረብ እንደምትችል ገልጸዋል።
90 በመቶ የሚሆነውን የአለማችንን የአልማዝ ምርት የሚሸፍኑት አፍሪካ እና ሩሲያ ከመሆናቸው አንጻር ፤ምዕራባውያን በሩሲያ የተመረቱት አልማዞች ላይ በጣሉት ማዕቀብ ሳቢያ "ትልቅ" የአልማዝ አቅርቦት እጥረት መኖሩንምዛሞ ጨምረው ገልጸዋል።
ዋና ሥራ አስፈፃሚው እንዳሉት "ነገሮች በፖለቲካዊ መንገድ እንዲፈቱ እና ያሉ ጉዳዮች መፍትሄ እንደሚያገኙ እምናለሁ ፤ከዚያም የሩሲያ አልማዞች እንደገና ወደ ዓለም ገበያው እንደሚቀላቀሉ ተስፋ አደርጋለሁ ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ደቡብ አፍሪካ ከሩሲያ አልማዝ አምራቾች ጋር መሥራት እንደምትፈልግ የደቡብ አፍሪካ አልማዝ ንግድ ዋና ስራ አስፈፃሚ በሴንትፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ጉባኤ#SPIEF2024 ወቅት ተናገሩ
ደቡብ አፍሪካ ከሩሲያ አልማዝ አምራቾች ጋር መሥራት እንደምትፈልግ የደቡብ አፍሪካ አልማዝ ንግድ ዋና ስራ አስፈፃሚ በሴንትፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ጉባኤ#SPIEF2024 ወቅት ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ደቡብ አፍሪካ ከሩሲያ አልማዝ አምራቾች ጋር መሥራት እንደምትፈልግ የደቡብ አፍሪካ አልማዝ ንግድ ዋና ስራ አስፈፃሚ በሴንትፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ጉባኤ#SPIEF2024 ወቅት ተናገሩ ኖሲፊዎ ምዛሞ ለስፑትኒክ እንደተናገሩት የሩሲያ አልማዝ ላይ... 06.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-06T18:21+0300
2024-06-06T18:21+0300
2024-06-11T11:07+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ደቡብ አፍሪካ ከሩሲያ አልማዝ አምራቾች ጋር መሥራት እንደምትፈልግ የደቡብ አፍሪካ አልማዝ ንግድ ዋና ስራ አስፈፃሚ በሴንትፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ጉባኤ#SPIEF2024 ወቅት ተናገሩ
18:21 06.06.2024 (የተሻሻለ: 11:07 11.06.2024)
ሰብስክራይብ