አብዛኞቹ የሩሲያ ኩባንያዎች ከብሪክስ አባል ሀገራት ጋር በአጋርነት ይሠራሉ
ይህ የተነገረው በሴንትፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ጉባኤ #SPIEF2024 ይፋ በሆነው የጥናት ውጤት መሰረት ነው።
ይፋ በሆነው ጥናት የተገኙ ቁልፍ አሃዞች
▪ 52 በመቶ የሚሆኑት ኩባንያዎች ምርቶቻቸውን የሚልኩት ወደ ብሪክስ አባል ሀገራት ነው።
▪ 57 በመቶ የሚሆነው ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡት ምርቶች ከብሪክስ አባል ሀገራት ይገባሉ።
▪ 63 በመቶ የሚሆነው የንግድ ልውውጥ፤ በኢንዱስትሪ እና አውቶሞቲቭ ኩባንያዎች የተከናወነ ነው።
▪ 53 በመቶው የሚሆኑት ኩባንያዎች ፤በምግብ ማቀነባበሪያ ዘርፍ፣ በሕክምና ወይም በፍጆታ ዕቃዎች ዘርፍ ላይ የተሰማሩ ናቸው።
▪ 63 በመቶው የሚሆነው የንግድ ልውውጥ ፤በአጋር ሀገር የገንዘብ ምንዛሪ የሚከናወን ነው። ይህ የአነስተኛ ኩባንያዎች ድርሻ በ 91በመቶ ማደጉን ያሳያል።
* ጥናቱ የተካሄደው በሩሲያ የውጭ ኢንቨስትመንት አማካሪ ምክር ቤት ፤ የቢዝነስ ቡድን B1 እና በ"ቢዝነስ ሩሲያ" ድርጅት ነው።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
አብዛኞቹ የሩሲያ ኩባንያዎች ከብሪክስ አባል ሀገራት ጋር በአጋርነት ይሠራሉ
አብዛኞቹ የሩሲያ ኩባንያዎች ከብሪክስ አባል ሀገራት ጋር በአጋርነት ይሠራሉ
Sputnik አፍሪካ
አብዛኞቹ የሩሲያ ኩባንያዎች ከብሪክስ አባል ሀገራት ጋር በአጋርነት ይሠራሉ ይህ የተነገረው በሴንትፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ጉባኤ #SPIEF2024 ይፋ በሆነው የጥናት ውጤት መሰረት ነው። ይፋ በሆነው ጥናት የተገኙ ቁልፍ አሃዞች ▪ 52 በመቶ... 06.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-06T19:04+0300
2024-06-06T19:04+0300
2024-06-11T11:07+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий