https://amh.sputniknews.africa
ሴራሊዮን ለአልማዝ ንግዷ፤ በብሪክስ ገበያ እድል ማግኘት እንደምትችል የሪፐብሊኩ የማዕድን ሀብት ሚኒስትር ጁሊየስ ማታታይ በሴንትፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ጉባኤ #SPIEF2024 ላይ ተናግረዋል
ሴራሊዮን ለአልማዝ ንግዷ፤ በብሪክስ ገበያ እድል ማግኘት እንደምትችል የሪፐብሊኩ የማዕድን ሀብት ሚኒስትር ጁሊየስ ማታታይ በሴንትፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ጉባኤ #SPIEF2024 ላይ ተናግረዋል
Sputnik አፍሪካ
ሴራሊዮን ለአልማዝ ንግዷ፤ በብሪክስ ገበያ እድል ማግኘት እንደምትችል የሪፐብሊኩ የማዕድን ሀብት ሚኒስትር ጁሊየስ ማታታይ በሴንትፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ጉባኤ #SPIEF2024 ላይ ተናግረዋል "ለብሪክስ ሀገራት በተለይም በባህላዊ የአልማዝ... 06.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-06T19:55+0300
2024-06-06T19:55+0300
2024-06-11T11:07+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2024
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
африка общий
ሴራሊዮን ለአልማዝ ንግዷ፤ በብሪክስ ገበያ እድል ማግኘት እንደምትችል የሪፐብሊኩ የማዕድን ሀብት ሚኒስትር ጁሊየስ ማታታይ በሴንትፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ጉባኤ #SPIEF2024 ላይ ተናግረዋል
19:55 06.06.2024 (የተሻሻለ: 11:07 11.06.2024) ሴራሊዮን ለአልማዝ ንግዷ፤ በብሪክስ ገበያ እድል ማግኘት እንደምትችል የሪፐብሊኩ የማዕድን ሀብት ሚኒስትር ጁሊየስ ማታታይ በሴንትፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ጉባኤ #SPIEF2024 ላይ ተናግረዋል
"ለብሪክስ ሀገራት በተለይም በባህላዊ የአልማዝ ማዕድን ማውጣት ሂደትን እንዲያዘምኑልን እድል መሥጠት እንፈልጋለን። ይህ የኢንቨስትመንት ድጋፍ ለማግኘት እድል ይሰጠናል፤ ብሪክስ እንዲህ ያለውን እድል እንደሚሰጠን ሙሉ እምነት አለኝ። ሲሉ "በአልማዝ ኢንዱስትሪ የብሪክስ ትብብር ልማት" ዘርፍ ጉባኤው ላይ ተናግሯል።
የዚምባብዌ ማዕድንና ልማት ሚኒስትር ዊንስተን ቺታንዶም፤ ብሪክስ "በአልማዝ ገበያ ልማት ውስጥ ትልቅ ሚና ሊጫወት የሚችል ስብስብ እንደሆነ ያላቸውን እምነት ገልጸዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia