ሩሲያ ከበርካታ የአፍሪካ ሀገራት ጋር ቪዛን ማስቀረት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ እየተወያየች ነው።
የሩሲያ የኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የፕሬስ አገልግሎት በዛሬው እለት፤የአፍሪካ ሀገራትን በስም ሳይጠቅስ ፤ ቪዛን ማስቀረት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ከተወሰኑ የአፍሪካ ሀገራት ጋር እየተወዩ መሆናቸውን ተናግዋል።
እ.አ.አ በነሐሴ 2023 ሩሲያ ከቻይና እና ኢራን ጋር ያለ ቪዛ የቡድን ጉብኝት መፍቃዷ ይታወሳል። እ.ኤ.አ. በ 2024 በሩሲያ እና በህንድ መካከል ተመሳሳይ የቡድን ቪዛ-ነጻ የጉብኝት ልውውጥ ለመጀመር እቅደዋል።
እ.አ.አ በ2023 ሩሲያ ለኩዌት፣ ለሳዑዲ አረቢያ፣ ለባህሬን፣ ለኦማን እና ለማሌዢያ ዜጎች፤ የቱሪስት ቪዛዎችን ሙሉ በሙሉ ማስቅረቱን ሚኒስቴሩ አስታውቋል። በ2024 በተመሣሣይ መልኩ ሊቀጥል ይችላል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ሩሲያ ከበርካታ የአፍሪካ ሀገራት ጋር ቪዛን ማስቀረት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ እየተወያየች ነው።
ሩሲያ ከበርካታ የአፍሪካ ሀገራት ጋር ቪዛን ማስቀረት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ እየተወያየች ነው።
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ ከበርካታ የአፍሪካ ሀገራት ጋር ቪዛን ማስቀረት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ እየተወያየች ነው። የሩሲያ የኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የፕሬስ አገልግሎት በዛሬው እለት፤የአፍሪካ ሀገራትን በስም ሳይጠቅስ ፤ ቪዛን ማስቀረት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ከተወሰኑ... 05.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-05T16:53+0300
2024-06-05T16:53+0300
2024-06-05T17:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ሩሲያ ከበርካታ የአፍሪካ ሀገራት ጋር ቪዛን ማስቀረት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ እየተወያየች ነው።
16:53 05.06.2024 (የተሻሻለ: 17:20 05.06.2024)
ሰብስክራይብ