በጊኒ ቢሳው ፣ በሩሲያ እና በቻይና መካከል " ስትራቴጂካዊ ትብብር መመስረት እንዳለበት የጊኒ ቢሳው የተፈጥሮ ሀብት ሚኒስትሩ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

ሰብስክራይብ
በጊኒ ቢሳው ፣ በሩሲያ እና በቻይና መካከል " ስትራቴጂካዊ ትብብር መመስረት እንዳለበት የጊኒ ቢሳው የተፈጥሮ ሀብት ሚኒስትሩ ለስፑትኒክ ተናግረዋል። ይህንን ያሉት የተፈጥሮ ሀብት ሚኒስትሩ ማላም ሳምቡ በሴንትፒተርስበርግ አለምአቀፍ የኢኮኖሚ ፎረም (SPIEF) 2024 በተገኙበት ወቅት ነው። እሳቸው እንዳሉት "በእርግጥ" ሩሲያ እና ቻይና ለጊኒ ቢሳው እድገት አስተዋፅኦ አድርገዋል።  በተጨማሪም ሩሲያ እና ቻይና ለአፍሪካ ስለሚሰጡት ዕርዳታ ሲናገሩ "ሀገራቱ ከአፍሪካ ሀገራት ጋር ያላቸው ግንኙነት ተመሳሳይነት እንዳለው"  ጠቁመዋል። ሚኒስትሩ አክለው ጊኒ ቢሳው ፤ሌሎች የውጭ ሀገራት "ያላትን ሀብት እንዲበዘብዙ" መፍቀድ የለባትም ብለዋል። እንደ ሚኒስትሩ ማብራሪያ፤ እነዚህ ሀገራት " ያለንን ሀብት ተጠቅመን መለወጥ እንድንችል ፤ ኢንዱስትሪዎችን መገንባት አለባቸው ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0