የሩስያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ የቡርኪናፋሶ የመንግስት ከፍተኛው ሽልማት ተበረከተላቸው። ሚኒስትሩ ሽልማቱ የተበረከተላቸው ፤በዋጋዱጉ ከፕሬዝዳንት ኢብራሂም ትራኦሬ ጋር በተገናኙበት ወቅት ነው፡፡

ሰብስክራይብ
የሩስያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ የቡርኪናፋሶ የመንግስት ከፍተኛው ሽልማት ተበረከተላቸው። ሚኒስትሩ ሽልማቱ የተበረከተላቸው ፤በዋጋዱጉ ከፕሬዝዳንት ኢብራሂም ትራኦሬ ጋር በተገናኙበት ወቅት ነው፡፡  ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0