የግንቦትና 28 ቀትር ዋና ዋና የዓለም ዜናዎች
🟠 በዪክሬይን ሃይሎች በዛፖሮዝሂ ክልል አንድ መንደር ላይ በተተኮሰ ከባድ መሳሪያ የአምስት አመት ህጻን ሲሞት ፤11 ሰዎች ደግሞ መቁሰላቸውን የግዛቲቱ አስተዳደሪ ኢቭጄኒ ባሊትስኪ ተናግረዋል።
🟠 የአየር መከላከያ ቡድኖች በቤልጎሮድ እና በኩርስክ ክልሎች በድምሩ አራት ሰው አልባ አውሮፕላኖች እንዲሁም በቮሮኔዝ ክልል ደግሞ ሌላ አንድ ሰው አልባ አውሮፕላን ትላንት ሌሊት ተኩሰው መምታታቸውን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።
🟠የሴንት ፒተርስበርግ አለም አቀፍ የኢኮኖሚ ፎረም ለመጀመር የመጨረሻ ዝግጅት በሴንት ፒተርስበርግ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ ተሳታፊዎች እየተሰባሰቡ ነው።
🟠 አሜሪካ የአውሮፓ ህብረት ማዕቀቡን ላልተወሰነ ጊዜ ካራዘመው ፤ የተያዙ የሩሲያ ንብረቶችን በመሸጥ የሚገኘውን ትርፍ ወጪ በማድረግ ለዩክሬን 50 ቢሊዮን ዶላር ብድር ለመስጠት ዝግጁ ነች ፤ሲል ፋይናንሺያል ታይምስ ጽፏል።
🟠 ቀደም ሲል በክራይሚያ የባህር ዳርቻ ታይቶ የነበረው የዩኤስ RQ-4B ግሎባል ሃውክ የተሰኘው የስለላ ሰው አልባ አውሮፕላን አሁንም በ16.7 ኪሎ ሜትር ከፍታ ላይ ከጥቁር ባህር ባሕረ ገብ መሬት አካባቢ፤ ነፃ በሆነው የውሃ አካል ላይ እየዞረ ነው።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የግንቦትና 28 ቀትር ዋና ዋና የዓለም ዜናዎች
የግንቦትና 28 ቀትር ዋና ዋና የዓለም ዜናዎች
Sputnik አፍሪካ
የግንቦትና 28 ቀትር ዋና ዋና የዓለም ዜናዎች 🟠 በዪክሬይን ሃይሎች በዛፖሮዝሂ ክልል አንድ መንደር ላይ በተተኮሰ ከባድ መሳሪያ የአምስት አመት ህጻን ሲሞት ፤11 ሰዎች ደግሞ መቁሰላቸውን የግዛቲቱ አስተዳደሪ ኢቭጄኒ ባሊትስኪ ተናግረዋል። 🟠 የአየር... 05.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-05T12:23+0300
2024-06-05T12:23+0300
2024-06-05T14:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий