የሞሮኮ ፖሊስ ከ18 ቶን በላይ ህገወጥ የካናቢስ እፅ በቁጥጥር ስር አውሏል።
ባለፈው ሰኞ የሞሮኮ ፖሊስ ከካዛብላንካ በስተደቡብ በሚገኘው በሲዲ ራሃል የባህር ዳርቻ አካባቢ 18.243 ቶን የካናቢስ እፅ በቊጥጥር ሥር ማዋሉን ተናገረ።
እንደ ፖሊስ መረጃ ከሆነ የተከለከለውን እፅ ከጭነት መኪና አውርደው፤ላይ በሦስት ፈጣን ጀልባዎች ሲጭኑ የነበሩ አምስት ሰዎችን “እጅ ከፍንጅ” በመያዝ በቁጥጥር ስር ማዋላቸውን ገልጸዋል።
ከፍተኛ የካናቢስ አምራችየሆነችው ሞሮኮ፣ በ2021 ለህክምና አገልግሎትን እንዲሁም ወደ ውጭ ለመላክ በህጋዊ መልኩ መትከል የሚያስችል ህግ ማውጣቷ ይተወሳል። ሆኖም ለመዝናኛነት መጠቀምን አልተፈቀደም።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሞሮኮ ፖሊስ ከ18 ቶን በላይ ህገወጥ የካናቢስ እፅ በቁጥጥር ስር አውሏል።
የሞሮኮ ፖሊስ ከ18 ቶን በላይ ህገወጥ የካናቢስ እፅ በቁጥጥር ስር አውሏል።
Sputnik አፍሪካ
የሞሮኮ ፖሊስ ከ18 ቶን በላይ ህገወጥ የካናቢስ እፅ በቁጥጥር ስር አውሏል። ባለፈው ሰኞ የሞሮኮ ፖሊስ ከካዛብላንካ በስተደቡብ በሚገኘው በሲዲ ራሃል የባህር ዳርቻ አካባቢ 18.243 ቶን የካናቢስ እፅ በቊጥጥር ሥር ማዋሉን ተናገረ። እንደ ፖሊስ መረጃ... 05.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-05T12:49+0300
2024-06-05T12:49+0300
2024-06-05T13:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий