የግንቦት 27 ምሽት ዋና ዋና የአለም ዜናዎች፦
🟠 ዝቅተኛ የደመወዝ ጭማሪ ላይ የሚደረገውን ውይይት ለመቀጠል ፤ በናይጄሪያ ሠራተኞች ህብረት ሲካሄድ የነበረው የሥራ ማቆም አድማ ለአንድ ሳምንት እንዲቆም ተደርጓል።
🟠 ሩሲያ ከኮንጎ ሪፐብሊክ ጋር ያላትን ወታደራዊ-ቴክኒካል ትብብር ትቀጥላለች ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ ተናግረዋል ።
🟠 በዩክሬን ያሉ ማንኛውም የፈረንሳይ ወታደራዊ መኮንኖችም ይሆኑ፧ አሰልጣኞች አልያም ቅጥረኞች፣ ትክክለኛ የሩሲያ የጥቃት ኢላማ ይሆናሉ ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ ተናግሯል።
🟠 ቻይና በታይዋን ደሴት የኃይል እርምጃ ከተጠቀመች ፤ የአሜሪካ ወታደራዊ ኃይሎች ታይዋንን እንዲከላከሉ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ፈቀዱ።
🟠 አሜሪካ ከቫንደንበርግ የጠፈር ሃይል ቤዝ ሚኒተማን III ሌላ አህጉር አቀፍ ባሊስቲክ ሚሳኤል ሙከራ አደረገች።
🟠 የስዊዘርላንድ ፓርላማ ለፍልስጤም የሀገርነት እውቅና እንዳይሰጥ ድምጽ መስጠቱን የፕሬስ አገልግሎት ገልጿል።
🟠 አርሶ አደሮች የአውሮፓ ፓርላማ ምርጫ ሊካሄድ ሁለት ቀናት ሲቀረው በብራስልስ በድጋሚ ተቃውሞ እያሰሙ ነው። በአውሮፓ ህብረት የግብርና ፖሊሲ ያልተደሰቱ በመቶዎች የሚቆጠሩ ገበሬዎች ትራክተሮቻቸውን እየነዱ ወደ ከተማዋ ገብተዋል ።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የግንቦት 27 ምሽት ዋና ዋና የአለም ዜናዎች፦
የግንቦት 27 ምሽት ዋና ዋና የአለም ዜናዎች፦
Sputnik አፍሪካ
የግንቦት 27 ምሽት ዋና ዋና የአለም ዜናዎች፦ 🟠 ዝቅተኛ የደመወዝ ጭማሪ ላይ የሚደረገውን ውይይት ለመቀጠል ፤ በናይጄሪያ ሠራተኞች ህብረት ሲካሄድ የነበረው የሥራ ማቆም አድማ ለአንድ ሳምንት እንዲቆም ተደርጓል። 🟠 ሩሲያ ከኮንጎ ሪፐብሊክ ጋር ያላትን... 04.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-04T20:59+0300
2024-06-04T20:59+0300
2024-06-04T22:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий