የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ ኮንጎ ሪፐብሊክ ገብተዋል።

ሰብስክራይብ
የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ ኮንጎ ሪፐብሊክ ገብተዋል። ይህ ጉዞ አዲሱ የአፍሪካ አህጉር ጉብኝቱ አካል ነው። ሰኞ እለት ሚኒስትሩ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ጊኒ እንደነበሩ ይታወሳል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0