የሩሲያ ጠቅላይ አቃቤ ህግ እ.ኤ.አ. በ2022 በኖርድ ስትሪም ነዳጅ ማስተላለፊያ መስመር ላይ ከደረሰው የሽብር ጥቃት ጋር በተያያዘ ለአሜሪካ፣ ለጀርመን፣ ለፈረንሳይ እና ቆጵሮስ ሀገራት ተጨማሪ ጥያቄዎችን ልኳል።
ኤጀንሲው እንዳስታወቀው የአሜሪካ፣ የቆጵሮስ እና የፈረንሳይ ባለስልጣናት የእነዚህን የሽብር ጥቃቶችያደረሱ ሽብርተኞችን የገንዘብ ምንጭ ዙሪያ ምንም ምርመራ አላደረጉም፤ ጀርመን ደግሞ በአለም አቀፍ ህግ መሠረት ከሩሲያ ጋር ለመተባበር ያለባትን ግዴታ አልተወጣችም ብሏል።
ይሁን እንጂ እነዚህ ሁሉ ሀገራት የዓለም አቀፍ የፀረ-ሽብርተኝነት ስምምነቶች ፈራሚ ናቸው፤ እና ይህን መሰል አዲስ ጥያቄዎች በእነዚህ ሰነዶች ሀገራቱ ያሉባቸውን ግዴታዎች የመወጣት አስፈላጊነት ላይ ትኩረትን ይሰጣል ሲል አቃቤ ህጉ ቢሮ አስታውቋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ ጠቅላይ አቃቤ ህግ እ.ኤ.አ.
የሩሲያ ጠቅላይ አቃቤ ህግ እ.ኤ.አ.
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ጠቅላይ አቃቤ ህግ እ.ኤ.አ. በ2022 በኖርድ ስትሪም ነዳጅ ማስተላለፊያ መስመር ላይ ከደረሰው የሽብር ጥቃት ጋር በተያያዘ ለአሜሪካ፣ ለጀርመን፣ ለፈረንሳይ እና ቆጵሮስ ሀገራት ተጨማሪ ጥያቄዎችን ልኳል። ኤጀንሲው እንዳስታወቀው የአሜሪካ፣... 03.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-03T17:33+0300
2024-06-03T17:33+0300
2024-06-03T18:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий