በቡርኪና ፋሶ ለሩስያ ያለው ድጋፍ እያደገ መምጣቱ ሩስያ ከአፍሪካ ጋር "ግልፅና ፍትሃዊነት ላይ የተመሰረተ ትብብር ስላለ" ሲሉ የሩስያ መልዕክተኛ ተናገሩ።
ሩሲያ ከአፍሪካ መንግስታት ጋር የምትከተለው ፖሊሲ በውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ያለመግባት ፣በጋራ መከባበር እና በሀቀኛ ትብብር መርሆዎች ላይ የተመሰረተ ነው፤ ሲሉ በሀገሪቱ የሩሲያ አምባሳደር ኢጎር ማርቲኖቭ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
የቡርኪናፋሶ ሕዝብ እንዲህ ያለውን ጉዳይ በሚገባ ይረዳሉ ብለዋል።
"የአፍሪካ ሀገራት ሩሲያ ያላት ጠንካራ ፀረ አዲሱን የምዕራባውያን የቅኝ ግዛት ፍላጎት ከረዥም ጊዜ ጀምሮ ያውቃሉ" ሲሉ ማርቲኖቭ ተናገረዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በቡርኪና ፋሶ ለሩስያ ያለው ድጋፍ እያደገ መምጣቱ ሩስያ ከአፍሪካ ጋር "ግልፅና ፍትሃዊነት ላይ የተመሰረተ ትብብር ስላለ" ሲሉ የሩስያ መልዕክተኛ ተናገሩ።
በቡርኪና ፋሶ ለሩስያ ያለው ድጋፍ እያደገ መምጣቱ ሩስያ ከአፍሪካ ጋር "ግልፅና ፍትሃዊነት ላይ የተመሰረተ ትብብር ስላለ" ሲሉ የሩስያ መልዕክተኛ ተናገሩ።
Sputnik አፍሪካ
በቡርኪና ፋሶ ለሩስያ ያለው ድጋፍ እያደገ መምጣቱ ሩስያ ከአፍሪካ ጋር "ግልፅና ፍትሃዊነት ላይ የተመሰረተ ትብብር ስላለ" ሲሉ የሩስያ መልዕክተኛ ተናገሩ። ሩሲያ ከአፍሪካ መንግስታት ጋር የምትከተለው ፖሊሲ በውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ያለመግባት ፣በጋራ... 03.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-03T15:16+0300
2024-06-03T15:16+0300
2024-06-03T15:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በቡርኪና ፋሶ ለሩስያ ያለው ድጋፍ እያደገ መምጣቱ ሩስያ ከአፍሪካ ጋር "ግልፅና ፍትሃዊነት ላይ የተመሰረተ ትብብር ስላለ" ሲሉ የሩስያ መልዕክተኛ ተናገሩ።
15:16 03.06.2024 (የተሻሻለ: 15:40 03.06.2024)
ሰብስክራይብ