የሩስያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ የስራ ጉብኝት ለማድረግ ጊኒ ዋና ከተማ ኮናክሪ ገብተዋል።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ከሀገሪቱ ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር እንደሚወያዩ የስፑትኒክ ሪፖርተር ከሥፍራው ዘግቧል።
ባለፉት ሁለት ዓመታት ውስጥ በአፍሪካ አህጉር ገብኝት ሲያደርጉ ይህ ለስድስተኛው ጊዜ መሆኑ ነው ።
የላቭሮቭ እ.ኤ.አ. በ2013 በጊኒ ጉብኝት ማድረጋቸው ይታወሳል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሩስያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ የስራ ጉብኝት ለማድረግ ጊኒ ዋና ከተማ ኮናክሪ ገብተዋል።
የሩስያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ የስራ ጉብኝት ለማድረግ ጊኒ ዋና ከተማ ኮናክሪ ገብተዋል።
Sputnik አፍሪካ
የሩስያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ የስራ ጉብኝት ለማድረግ ጊኒ ዋና ከተማ ኮናክሪ ገብተዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ከሀገሪቱ ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር እንደሚወያዩ የስፑትኒክ ሪፖርተር ከሥፍራው ዘግቧል። ባለፉት ሁለት ዓመታት ውስጥ በአፍሪካ... 03.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-03T10:00+0300
2024-06-03T10:00+0300
2024-06-03T10:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የሩስያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ የስራ ጉብኝት ለማድረግ ጊኒ ዋና ከተማ ኮናክሪ ገብተዋል።
10:00 03.06.2024 (የተሻሻለ: 10:40 03.06.2024)
ሰብስክራይብ