የደቡብ አፍሪካ ገዥ ፓርቲ የአፍሪካ ብሔራዊ ኮንግረስ፤ አብላጫ ድምፅ ማጣቱን የመጨረሻ የምርጫ ውጤት አስታወቀ።

ሰብስክራይብ
የደቡብ አፍሪካ ገዥ ፓርቲ የአፍሪካ ብሔራዊ ኮንግረስ፤ አብላጫ ድምፅ ማጣቱን የመጨረሻ የምርጫ ውጤት አስታወቀ። በአጠቃላይ፤ ፓርቲው ከ400 የሀገሪቱ የፓርላማ መቀመጫዎች 159ቱን አግኝቷል። የጃኮብ ዙማ ኡምኮንቶ ዌ ሲዝዌ (ኤም.ኬ.) ፓርቲ የምርጫ ውጤቱን ውደቅ እንዳደረገ፤ የፓርቲው ቃል አቀባይ ገልጿል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0