ፔንታጎን ስለሩስያ ወታደራዊ ስትራቴጂ በምዕራባውያን ደራሲያን የተፃፉ ጽሑፎችን ለመግዛት ጨረታ አወጣ
በመንግስት የሽልማት አስተዳደር ድህረ-ገጽ ላይ የወጣው ጨረታ፤ ግዢው ለአሜሪካ አየር ሃይል ስልጠና እንደሚያገለግል ገልጿል።
ለእያንዳንዱ እትም የውሉ ዋጋ 600 ዶላር ሲሆን፤ እስከ ሰኔ አጋማሽ ድረስ መጠናቀቅ እንዳለበት የድህረ-ገጽ ማስታወቂያ ጨምሮ ገልጿል።
ወታደራዊ አብራሪዎችን ለማሰልጠን፤ ቻይናን፣ ሰው ሰራሽ አስተውሎት እና የጠፈር ስትራቴጂን የተመለከቱ መጽሃፎቶችን ለመግዛት መታቀዱንም ድህረ ገጹ አመልክቷል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ፔንታጎን ስለሩስያ ወታደራዊ ስትራቴጂ በምዕራባውያን ደራሲያን የተፃፉ ጽሑፎችን ለመግዛት ጨረታ አወጣ
ፔንታጎን ስለሩስያ ወታደራዊ ስትራቴጂ በምዕራባውያን ደራሲያን የተፃፉ ጽሑፎችን ለመግዛት ጨረታ አወጣ
Sputnik አፍሪካ
ፔንታጎን ስለሩስያ ወታደራዊ ስትራቴጂ በምዕራባውያን ደራሲያን የተፃፉ ጽሑፎችን ለመግዛት ጨረታ አወጣ በመንግስት የሽልማት አስተዳደር ድህረ-ገጽ ላይ የወጣው ጨረታ፤ ግዢው ለአሜሪካ አየር ሃይል ስልጠና እንደሚያገለግል ገልጿል። ለእያንዳንዱ እትም የውሉ... 02.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-02T13:34+0300
2024-06-02T13:34+0300
2024-06-02T14:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ፔንታጎን ስለሩስያ ወታደራዊ ስትራቴጂ በምዕራባውያን ደራሲያን የተፃፉ ጽሑፎችን ለመግዛት ጨረታ አወጣ
13:34 02.06.2024 (የተሻሻለ: 14:20 02.06.2024)
ሰብስክራይብ