ሩስያ በተያዘው የግብርና ዓመት እስከ 70 ሚልየን ቶን እህል፤ 53 ሚልየን ቶን የስንዴ እህልን ጨምሮ፤ ወደ ውጭ እንደምትልክ የሩስያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተናገሩ።
ባለፈው ዓመት መገባደጃ፤ የሩስያ ገበሬዎች ወደ 150 ሚልየን ቶን እህል መሰብሰባቸውን፤ ዲሚትሪ ፓትሩሼቭ ተናግረዋል። አክለውም ሩስያ 12% የስንዴ እና 14% የዓለም የገብስ ምርት ድርሻን በመያዝ፤ ከዓለም ግንባር ቀደም እህል አምራቾች አንዷ መሆኗን በድጋሚ አረጋግጣለች ብለዋል።
እንደ እርሳቸው ገለጻ፣ እንዲህ ዓይነቱ መነሻ ሩስያ የራሷን የምግብ ዋስትና መለኪያዎች እንድታሟላ እና ወደ ውጭ የምትልካቸውን ምርቶች እንድታሳድግ ያስችላታል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ሩስያ በተያዘው የግብርና ዓመት እስከ 70 ሚልየን ቶን እህል፤ 53 ሚልየን ቶን የስንዴ እህልን ጨምሮ፤ ወደ ውጭ እንደምትልክ የሩስያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተናገሩ።
ሩስያ በተያዘው የግብርና ዓመት እስከ 70 ሚልየን ቶን እህል፤ 53 ሚልየን ቶን የስንዴ እህልን ጨምሮ፤ ወደ ውጭ እንደምትልክ የሩስያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተናገሩ።
Sputnik አፍሪካ
ሩስያ በተያዘው የግብርና ዓመት እስከ 70 ሚልየን ቶን እህል፤ 53 ሚልየን ቶን የስንዴ እህልን ጨምሮ፤ ወደ ውጭ እንደምትልክ የሩስያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተናገሩ። ባለፈው ዓመት መገባደጃ፤ የሩስያ ገበሬዎች ወደ 150 ሚልየን ቶን እህል... 01.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-01T19:28+0300
2024-06-01T19:28+0300
2024-06-01T19:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ሩስያ በተያዘው የግብርና ዓመት እስከ 70 ሚልየን ቶን እህል፤ 53 ሚልየን ቶን የስንዴ እህልን ጨምሮ፤ ወደ ውጭ እንደምትልክ የሩስያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተናገሩ።
19:28 01.06.2024 (የተሻሻለ: 19:40 01.06.2024)
ሰብስክራይብ