The Rising South

ፓን-አፍሪካኒዝምን የማክሸፍ ዘመቻ፦ በሳህል ቀጣና ለአሸባሪዎች መረጃ የሚሰጠው ማን ነው?

Sputnik
'' የተራቀቀ መረጃና ቴክኖሎጂ እየቀረበላቸው ነው፤ የፈረንሳይ ሚናም ይኸው ነው። ፈረንሳይ ለረጅም ጊዜ የጨበጠችውን ነገር በቀላሉ ለመልቀቅ ፍቃደኛ አይደለችም።[...] "እነዚህ ሶስት ሀገራት (ማሊ፣ ቡርኪና ፋሶ እና ኒጀር) ከሩሲያ ጋር ለመሰለፍ መወሰናቸው በዩክሬን አይን እንደ ጠላት እንዲታዩ አድርጓቸዋል። ፈረንሳይ እነዚህን ሀገራት ኢላማ ለማድረግ ከዩክሬን ጋር የደህንነት መረጃዎችን ስታስተባብር እንደነበር መረጃዎች አሉ። " ሲሉ ፓን አፍሪካኒስትና የቢዝነስና የማህበረሰብ ልማት አማካሪው ካባላ ጆን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
በዛሬው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅታችን፣ በምዕራብ አፍሪካ እየተከሰተ ያለውን የጂኦ-ፖለቲካዊ ሽኩቻ፣ የፈረንሳይና የዩክሬን ሚስጥራዊ ጥምረት እና አዲሱ የፓን-አፍሪካኒዝም ንቅናቄ የገጠመውን ፈተና አስመልክቶ ከእንግዳችን ከፓን አፍሪካኒስት ካባላ ጆን ጋር ሰፊ ውይይት አድርገናል።

መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ሙሉ ፕሮግራሙን ያዳምጡ ፡

ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple PodcastsSpotifyDeezerAfripodsPodcast AddictPocket CastsCastBox