Sovereignty Sources

የምዕራቡ ዓለም ሚዲያዎች ዝምታ፦ በኢራን ጉዳይ ላይ ለምን ''መረጃን መደበቅ'' መረጡ?

Sputnik

''የምዕራባዊያን ሚዲያዎቹ ህፃናት፣ ሴቶች እንዲሁም አረጋዊያንን ከግምት ሳያስገቡ ነው ከኢራን በኩል ያለን የደኅንነት ስጋት ለማስወገድ በሚመስል ጉዳዩን እየቃኙ ያሉት - ሲሉ በፐብሊክ ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የፖሊሲ ጥናት መምህሩ ሙከረም ሚፍታህ (ዶ/ር) ሲሉ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።''

በዛሬው የሶርቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራማችን የኢራን ጦርነትነን መሠረት አድርገን የምዕራባዊያን ሚዲያዎች ሚዛን አልባ ዘገባዎች እንዲሁም በአንዳንድ ጉዳዮች የሚያሳዩትን ዝምታ እንቃኛለን።
ለዚህም በፐብሊክ ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የፖሊሲ ጥናት መምህሩ ሙከረም ሚፍታህ (ዶ/ር) እና በወሎ ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነትና ተግባቦት መምህሩ ኢብራሂም ሰይድ አህመድ ደግሞ ሙያዊ ምልከታቸውን አጋርተውናል።
ሙሉውን መረጃ ለማግኘት በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:|

ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple PodcastsDeezer Spotify Podcast AddictPocket CastsAfripodsCastBox