Sovereignty Sources

የታላቁ አድዋ ድል በጥበባት አውድ ትርክቱ ምን መምሰል ይገባል?

Sputnik

''አድዋ ተራ ጦርነት አይደለም፤ ሰብዓዊነትን ገልጿል። የኢትዮጵያዊያን ብቻ ሳይሆን የመላ ጥቁር መገለጫም ነው — በጥበባት አውድ ከተመለከትነው በሚገባው ከፍታ ልክ መተረክና መተንተን ይኖርበታል።'' ሲሉ የቪዢዋል አርቲስት፣ ሰዓሊ እና ቀራፂ በቀለ መኮንን (ፕ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

ሁለት አንኳር ጉዳዮችን በምንዳስስበት ፕሮግራማችን በክፍል አንድ የታላቁ አድዋ ድል በጥበባት አውድ ሊኖረው የሚገባን ትርክት መሠረት አድርገን ከቪዢዋል አርቲስት፣ ሰዓሊ እና ቀራፂ በቀለ መኮንን (ፕ/ር) ጋር ተወያይተናል።
🇮🇷 በክፍል ሁለት ደግሞ የኢራኑ መንፈሳዊ መሪ አያቶላህ ኾሚኒ ግድያን ከዓለም አቀፍ ህግ ጥሰት አኳያ ከመኪ ኤልሞግራቢ፣ ሱዳናዊው የቀጠናዊ ግንኙነቶች፣ የዲፕሎማሲና የዓለም ፖለቲካ ተንታኝ ጋር ተመልክተነዋል።
ሙሉውን መረጃ ለማግኘት በእንግሊዘኛ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:

ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple PodcastsDeezer Spotify Podcast AddictPocket CastsAfripodsCastBox