Continental Drift

የዓድዋ ድልና የዘመኑ የእጅ አዙር ቅኝ ግዛት፦ ያልተቋረጠው የሉዓላዊነት ትግል

Sputnik
የዓድዋ ድል ከጦር ሜዳ ስኬት በላይ፤ አፍሪካውያን የሉዓላዊነት ድርድር የማይደረግበት መሆኑን ለዓለም ያወጁበት የታሪክ ምዕራፍ ነው። ዛሬስ በ"ስልጣኔ" ስም በሚቀርቡልን የዲፕሎማሲ ወጥመዶች ውስጥ ተይዘናል?

"ጤነኛ አእምሮ ያለው ኢትዮጵያዊ ሁሉ በዚያ የአውሮፓውያን ዲፕሎማሲ ውስጥ እንዳይዘፈቅ። እንዳትዘፈቁ! ምክንያቱም አባቶቻችን በምኒልክ ዘመን ያለ ጫማ፣ ያለ ሱፍ ልብስ፣ ያለ ከረባት የአውሮፓውያንን፣ የምዕራብ አውሮፓውያንን ተንኮል ማየት ይችሉ ነበር። እኛ ግን በዚህ ሁሉ ዲግሪ፣ በዚህ ሁሉ ሱፍ እና ዘመናዊ መኪና እነዚህ ሰዎች የሰለጠኑ ስለሚመስሉን ተንኮላቸውን ማየት ተስኖናል።እነሱ አረመኔዎች ናቸው። እውነቱን እንጋፈጠው።" ሲሉ የፓን አፍሪካኒዝም አቀንቃኝ፣ ደራሲ እንዲሁም የቱሪዝም ባለሙያ እና የባህል ጉዳዮች አንቂ ራስ ዐቢይ ጥላሁን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

በዛሬው የኮንቲነንታል ድሪፍት ዝግጅታችን፣ የዓድዋን ድል ትርጉም ከወቅታዊው የአፍሪካ ሉዓላዊነት ትግል ጋር በማገናኘት፤ የፓን አፍሪካኒዝም አቀንቃኝ፣ ደራሲ እንዲሁም የቱሪዝም ባለሙያ እና የባህል ጉዳዮች አንቂ ራስ ዐቢይ ጥላሁን ጋር በጥልቀት እንወያያለን።


ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ ፡

ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple PodcastsDeezerSpotifyAfripods Pocket CastsPodcast AddictCastBox