''የአዲስ አበባ የወንዝ ዳርቻ ልማት ፕሮጀክት ከተማን በማሳደግ ረገድ ከፍተኛ ሚና ይጫወታል። በሁሉም ከተሞች ውስጥ ቢበረታታ መልካም ነው እላለሁ '' ሲሉ ሺቲ ጋተው(ዶ/ር) ፣ የብዝሃ ህይወት ምርምርና ጥበቃ ማዕከል ዳይሬክተር ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ሁለት ጉዳዮችን በምንዳስስበት ፕሮግራማችን በክፍል አንድ የግብርና እሴት ሰንሰለት፣ ክምችት እና የድህረ ክምችት ብክነት ቅነሳን በተመለከተ ከእንግዳችን አዲሱ ፍቃዱ (ዶ/ር)፣ በአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ የምግብ ቴክኖሎጂ ተባባሪ ፕሮፌሰር ጋር ሠፋ ባለ መልኩ እንዳስሳለን። በሁለተኛው ክፍል የከተሞች ወንዝ ዳርቻ ልማት እና የከተሜነት መነቃቃትን መሠረት ያደረገ ውይይት ከ ሺቲ ጋተው (ዶ/ር) የብዝሃ ህይወት ምርምርና ጥበቃ ማዕከል ዳይሬክተር ጋር እናከናወናለን።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –Deezer – Spotify – Podcast Addict – Pocket Casts – Afripods – CastBox
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –Deezer – Spotify – Podcast Addict – Pocket Casts – Afripods – CastBox