The Rising South

ዕዳን እንደ መሣሪያ፦ ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሥርዓት አፍሪካን ጠፍሮ የያዘበት መንገድ

Sputnik

“የእነዚህ ተቋማት (አይ.ኤም.ኤፍ እና የዓለም ባንክ ) መሠረታዊ ዳራ፣ ምን እንዲሠሩ ታስበው እንደነበር ወይም ምን እንዲያሳኩ ይጠበቅባቸው እንደነበረ በመነሳት ነው። እኔ እንደ አፍሮ-ሴንትሪስት (አፍሪካን ማዕከል እንደሚያደርግ ሰው)፣ ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማት የምዕራባውያንን የበላይነት ከሚያስፋፉ ወኪሎች ጋር ተመሳሳይ ናቸው የሚል ፍጹም የተለየ መከራከሪያ አለኝ። እነዚህ ተቋማት የተቋቋሙት ለአፍሪካ መልካም ጥቅም ነው የሚለውን መመሪያ በመቀበል፣ የምዕራባውያንን ብልሹነት ለማረጋገጥ በምናደርገው ጥረት በበላይነት ፖለቲካቸው ውስጥ ራሳችንን የምናስር ከሆነ፣ መዘንጋት የሌለብን ነገር ይሄ እርዳታ እንዳልነበረ ነው። ይልቁንም፣ ይህ በፋይናንስ በኩል የወረራ ተልእኳቸውን የበለጠ ለማስፋፋት የተደረገ ጥረት ነበር።” ሲሉ የ 'ዲቨሎፒንግ አፍሪካ ? ኒው ሆራይዘን ዊዝ አፍሮሴንትሪሲቲ' (Developing Africa? New Horizons with Afrocentricity) መጽሐፍ ደራሲ ሌሃሳ ሞሎይ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡

በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት የ 'ዲቨሎፒንግ አፍሪካ ? ኒው ሆራይዘን ዊዝ አፍሮሴንትሪሲቲ' (Developing Africa? New Horizons with Afrocentricity) መጽሐፍ ደራሲ ሌሃሳ ሞሎይ (ዶ/ር) ጋር በመሆን ስለ አፍሪካ ዕዳ፣ እርዳታ እና ስለ ልማት የሚነገሩትን የተለመዱ ትርክቶች እንፈተሻለን።

ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:

ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple PodcastsSpotifyDeezerAfripodsPodcast AddictPocket CastsCastBox