Sovereignty Sources

ባለሁለት ስለቱ ማኅበራዊ ሚዲያ፡- መልካም ዕድሎቹና አሉታዊ ተፅዕኖዎቹ

Sputnik
''ቴክኖሎጂ ወደፊት እያደገ ሲመጣ የራሱን መልካም ገፅታዎችን ይፈጥራል። ለምሳሌ ሰዎች በማኅበራዊ ሚዲያዎች ባሉበት ቦታ የመማር ፍጥነታቸውን ጨምሮላቸዋል። በአንፃሩ ወጣቶች የበሰለ የማኅበራዊ ሚዲያዎች አጠቃቀም ክህሎት ባለማዳበራቸው ከፍተኛ ቀውስ ሲፈጥሩ ይስተዋላሉ'' ሲሉ በማኅበራዊ ሚዲያዎች አጠቃቀምና አመራር የረጅም ዓመታት ልምድ ካላቸው አቶ አማኑኤል አክሊሉ ለስፑትኒክ አፍሪካ አስረድተዋል።
ሁለት አንኳር ጉዳዮችን በምንቃኝበት ፕሮግራማችን በክፍል አንድ በሁለት መልክ የሚታየው የማኅበራዊ ሚዲያን በተመለከተ መልካም ዕድሎቹንና አሉታዊ ተፅዕኖዎቹን ከሌሎች ተያያዥ ዝርዝር ሀሳቦች ጋር በማጣመር በማኅበራዊ ሚዲያዎች አጠቃቀምና አመራር የረጅም ዓመታት ልምድ ካላቸው አቶ አማኑኤል አክሊሉ ጋር እንወያያለን። በክፍል ሁለት ደግሞ የሠው ሰራሽ አስተውህሎት፣ የርቀት ሥራዎች እና የዓለም አቀፍ መድረክ ተወዳዳሪነት ጉዳይን ከሠው ሠራሽ አስተውህሎት ባለሙያው ልንገረው ጌቴ ጋር ቃኝተነዋል።

ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ :

ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple PodcastsDeezer Spotify Podcast AddictPocket CastsAfripodsCastBox