በቅኝ ግዛት ዘመን አፍሪካ ነፃ እንድትወጣ የአፍሪካ ዲያስፖራዎች ትልቅ ሚና ተጫውተዋል — የአፍሪካ ሀገራት እርስ በርስ መተሳሰርና ውስጣቸውን ማጠናከር አለባቸው '' ሲሉ በወለጋ ዩኒቨርስቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች ምሁሩ ጉተማ ዳንኤል (ዶ/ር ) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ሶቨርኒቲ ሶርስስ በዛሬው መርሃ ግብሩ በክፍል አንድ የአፍሪካ ዲያስፖራዎች በመላው ዓለም ቁልፍ ሚና በተመለከተ በወለጋ ዩኒቨርስቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች ምሁሩ ጉተማ ዳንኤል (ዶ/ር) አነጋግሯቸዋል።
ከምዕራባዊያን እርዳታ ተላቅቆ የውስጥ አቅምን ለማጎልበትና ከድህነት ለመውጣት የሚደረግ ትግልን በተመለከተ በክፍል ሁለት ከፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች መምህሩ ሀዋቂ በቀለ ጋር የተደረገው ቆይታም ሌላኛው ጉዳያችን ነው።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ፡-
ከምዕራባዊያን እርዳታ ተላቅቆ የውስጥ አቅምን ለማጎልበትና ከድህነት ለመውጣት የሚደረግ ትግልን በተመለከተ በክፍል ሁለት ከፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች መምህሩ ሀዋቂ በቀለ ጋር የተደረገው ቆይታም ሌላኛው ጉዳያችን ነው።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ፡-