Sovereignty Sources

ኒውክሌርን ለህክምና እና ለአማራጭ ኃይል በኢትዮጵያ ፣ የሮሳቶም የትብብር ሚና

Sputnik

''የኒውክሌር ኃይል ወይም ህክምናን የመገንባት ህልም ላለን ለእኛ የመጀመሪያው ነገር መሆን ያለበት እንደ ሮዛቶም ካሉ ዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር መተባበር ነው።'' ሲሉ የኒውክሌር ህክምና ስፔሻሊስት ዶ/ር ኪሩቤል ተስፋዬ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡ የኒውክሌር ህክምና ስፔሻሊስት ዶ/ር ታከለ ሎዳሞ በበኩላቸው ''ሮሳቶም ብዙ ሪአክተሮችን [ማብላያዎችን] የገነባ የዳበረ ልምድ ያለው ተቋም ነው።" ብለዋል፡፡

የዛሬው የሶቨርኒቲ ሶርስስ ዝግጅት የኒውክሌር ህክምና በኢትዮጵያ እና ለሠላማዊ ዓላማ የሚውል ኒውክሌር ኃይል የመገንባት ህልም እንዲሁም ዓለም አቀፍ ትብብርን በተመለከተ የኒውክሌር ህክምና ስፔሻሊስቶቹ ዶ/ር ኪሩቤል ተስፋዬ እና ዶ/ር ታከለ ሎዳሞ ጋብዟቸዋል።

ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ :