Sovereignty Sources

ሰርጌ ላቭሮቭ በተመድ ጠቅላላ ጉባዔ፡ የአፍሪካ ፣ እስያ እና የካሪቢያን ሀገራት ድምጽ ሊደመጥ ይገባዋል

Sputnik

''ሰርጌይ ላቭሮቭ አፍሪካና ካሪቢያን ሀገራትን በተመለከተ ያነሷቸው ነጥቦች ሁነኛ ማንቂያ ናቸው።" ሲሉ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች ባለሙያው ሲነሳ ደምሴ ለስፖትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡ ሌላኛው የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች ባለሙያ ሰዒድ አህመድ (ዶ/ር) በበኩላቸው ''የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ብቻ ሳይሆን ሌሎች ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማትም እንደ አዲስ መታደስ አለባቸው።" ብለዋል፡፡

የዛሬው የሶቨርኒቲ ሶርስስ ዝግጅት በተባበሩት መንግስታት ጉባዔ ላይ የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ ያነሷቸውን ቁልፍ ነጥቦች በተመለከተ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች ባለሙያዎች ሰዒድ አህመድ (ዶ/ር) እና ሲነሳ ደምሴን ጋብዟቸዋል። ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ: