Drum of Changes

ካሳ ወይስ የቀድሞውን መመለስ ፡ የአፍሪካ ጥሪ ለእውነተኛ ፍትህ

Sputnik

"ይህ የአፍሪካ ዕዳ ተብሎ የሚጠራው ነገር በቀላሉ መወገድ አለበት። ሌባ ከቤትህ ሰርቆ ሲያበቃ እንዴት እንካ ቤትህን ስራበት ብሎ ገንዘብ ሊያበድርህ ይችላል? እንዴትስ ከራስህ ሰርቆ ያበደረህ ገንዘብ ላይ ወለድ ሊጥል ይችላል? ይህ ግራአጋቢ ነገር ነው።" ሲሉ የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ፌዴሬሽን በአዲስ አበባ ተወካይ አምብሮስ ኪንግ (ራስ ወልደ ስላሴ) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡

የዛሬው የድረም ኦፍ ቼንጅስ ዝግጅታችን የአፍሪካ ፍትህና ካሳ በተመለከተ የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ፌዴሬሽን በአዲስ አበባ ተወካይ አምብሮስ ኪንግ (ራስ ወልደ ስላሴ) ጋር ፣ በክፍል ሁለት ደግሞ የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄን በተመለከተ በሰላሌ ዩኒቨርስቲ የታሪክና የቅርስ ጥበቃ ትምህርት ክፍል መምህርና ተመራማሪውን ደረጀ ኃይሌ አነጋግረናቸዋል፡፡
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ: