ትዮጵያ በየዓመቱ ከ170 ሚሊዮን ዶላር በላይ ወጪን ከውጪ ለምታስገባው የእንጨት ሥራ ዉጤቶች ታወጣለች ።
[...] መንግሥት የእንጨት ሥራ ውጤቶች ከውጭ እንዳይገቡ ለማድረግ ወይም ለመቀነስ ዉሳኔ አሳልፎ ነበር [...] ነገር ግን የእንጨት ውጤቶች እንደገና ለማስገባት ተፈቅዷል። ክልከላው በተጣለበት አስር ወራት ጊዜ ውስጥ ግን በሀገር ውስጥ ገበያው ፍላጎት ምክንያት ብዙ ሀገር በቀል ኩባንያዎች በየአቅጣጫው መጥተው አይተናቸዋል።” ሲሉ የዋሪት ሙሉጥላ ኢንተርናሽናል ዋና ሥራ አስኪያጅ እና የኢትዮጵያ ፈርኒቸር አምራቾች ማህበር ም/ፕሬዚዳንት ትህትና ለገሰ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው የኮንቲነንታል ድሪፍት ዝግጅታችን የኢትዮጵያ የእንጨት ስራ ዉጤቶችና የፋሽን ዘርፍ ለሀገሪቱ የፈጠራ ኢኮኖሚ ያላቸውን ሚና፣ ፈተናና እድሎች በሰፊው እንመለከታለን፡፡ ለዚህም የዋሪት ሙሉጥላ ኢንተርናሽናል ዋና ሥራ አስኪያጅ እና የኢትዮጵያ ፈርኒቸር አምራቾች ማህበር ም/ፕሬዚዳንት ትህትና ለገሰ እና የፓራዳይዝ ፋሽን ባለቤትና ዲዛይነት ገነት ከበደን ጋብዘናቸዋል፡፡
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ።