Sovereignty Sources

ከሃይድሮ ኤሌክትሪክ ኃይል ወደ ኒውክሌር ፡ የኢትዮጵያ ሰላማዊ የኒውክሌር ኢነርጂ የመገንባት ውጥን

Sputnik
“ለሀገር ልማትና ምጣኔ ሐብት ዕድገት፣ አስተማማኝ ኢነርጂ በጣም አስፈላጊ ነገር ነው።'' ሲሉ የኒውክሌር ሶሳይት ኦፍ ኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ዶ/ር እምሻው ዳምጠው ተናግረዋል።
የኮይሻ ሀይድሮፓወር ም/ኃላፊ አባይነህ ጌትነት በበኩላቸው፡-
“ኢትዮጵያ አሁን ላይ ቀጠናው ለማስተሳሰር በብርቱ እየሰራች ናት። እስካሁን ሱዳን፣ ጅቡቲ እና ኬንያ የኤሌክትሪክ ኃይል እያስገቡ ነው። ብለዋል።
የዛሬው የሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራም በሰላማዊ የኒውክሌር ኃይል ዙሪያ ለመወያየት ከኒውክሌር ሶሳይቲ ኦፍ ኢትዮጵያ ዶ/ር እምሻው ዳምጠውን እና የኮይሻ ሀይድሮፓወር ፕሮጀክት ም/ኃላፊ አባይነህ ጌትነትን ጋብዟቸዋል።
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple PodcastsAfripodsDeezerPocket CastsPodcast AddictSpotify