The Rising South

የምግብ ቅኝ ግዛት እና የአፍሪካ የምግብ ሉዓላዊነት ፍልሚያ

Sputnik
"የውጭ ኩባንያዎች እና የውጭ መንግስታት በዘረመል የተሻሻሉ ሰብሎችን በዋናነት ይቆጣጠራሉ። በእነሱ ቁጥጥር ስር ናቸው። ምናልባት በነጻ ይሰጡናል ማለት ትችል ይሆናል። አንዴ መጠቀም ከጀመርክ በኋላ ግን፣ በብዙ ሌሎች ሀገራት ዘንድ እንዳየነው፣ የእነዚህ ሰብሎች ምርታማነት ይቀንሳል፣ በአካባቢያዊ ስነ-ምህዳር፣ በነፍሳት፣  እንስሳት እና በሌሎችም ይጠቃሉ። [...] የእጅ አዙር ቅኝ ገዢዎች በአፍሪካ ድህነትን አልቀነሱም፣ የተመጣጠነ ምግብ እጥረትን አላጠፉም፣ የገበሬዎችንም ገቢ አልጨመሩም። ያደረጉት ነገር በአፍሪካ ውስጥ ያሉ ወሳኝ፣ ወሳኝ ምግቦችን መተካት ወይም መቀነስ ነው።”
በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ መሰናዶ በአፍሪካ የምግብ ሉዓላዊነት ህብረት /AFSA/ ዋና አስተባባሪ ሚሊዮን በላይ (ዶ/ር) ጋብዘናቸዋል ፤ ዉይይትም እናደርጋለን።
የሚመረቱ፣ የሚበስሉ እና ከምንመገበውም ምግብ ጀርባ ያለ ድብቅ ፖለቲካም እንፈትሻለን።
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ AfripodsDeezerPocket CastsPodcast AddictSpotify