Sovereignty Sources

ታላቁ ኔልሰን ማንዴላ ሲታወሱ፦ የኢትዮጵያ ሚና በአፍሪካ የነፃነት ጮራ

Sputnik

"ኢትዮጵያ በነጻነት ፋና ወጊነት አፍሪካን ነፃ የማውጣት ትልቅ ሚናን ተጫውታለች። በ1960ዎቹ ለነፃነት የሚደረግ ትግልን ደግፋለች — ማንዴላ በድፍረት የአፓርታይድ አገዛዝን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ባይታገል፣ የነፃነት ጮራ ለመፈንጠቅ ያለእርሱ ነገሮች ትንሽ ይከብዱ ነበር — ሲሉ የታሪክ ምሁሩ ፕ/ር አህመድ ዘካሪያ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

በዚህ የሶቨርኒቲ ሶርስስ ፖድካስት አቅራቢው የማንዴላ ዓለምአቀፍ ቀንን መሠረት አድርጎ በበርካታ ጉዳዮች ከታሪክ ምሁሩ ፕሮፈሰር አህመድ ዘካሪያ እና የፓን አፍሪካኒዝም አቀንቃኙ ጆሴፍ ኒዲኩሙኪዛ ጋር ተወያይቷል።
🔊 በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ሙሉ ፕሮግራም ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple PodcastsAfripodsDeezerPocket CastsPodcast AddictSpotify