Sovereignty Sources

የኢትዮጵያ እና ህንድ ግንኙት፦ ከጥንታዊ የንግድ ትስስር እስከ ብሪክስ ጥምረት

Sputnik
"በዶላር ወይም የራስህ ባልሆነ ምንዛሬ ስትገበያይ [...] ኪሳራ ስለሚኖር አንዳንድ ጊዜ እነዚህ አስቸጋሪ ቅድመ-ሁኔታዎች ናቸው። ስለዚህ ተግዳሮቶቹን ለመቅረፍ አዲሱ የልማት ባንክ ወይም ብሪክስ በብሔራዊ ገንዘቦች ለመገበያየት ሁነኛ መላ ዘይዷል"
ሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራም በዛሬው መርሃ ግብሩ የአፍሪካ ሀገራት ከብሪክስ አባላት ጋር ያላቸውን ግንኙነት፣ የኢትዮጵያና ህንድ ግንኙነትን አብነት አድርጎ በኢትዮጵያ የህንድ አምባሳደር አኒል ኩማር ሬይን ጋብዟቸዋል።
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple PodcastsAfripodsDeezerPocket CastsPodcast AddictSpotify