ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው አዲስ አበባ ለሚኖሩ አካል ጉዳተኞች ዊልቸሮችን ለገሱ
11:24, 22 ግንቦት 2025
Sputnik
ልገሳው በቀጣይ ወራት በተለያዩ የክልል ከተሞች የሚቀጥለው የድጋፍ መርሃግብር ማስጀመሪያ መሆኑን የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት አስታውቋል።
ዊልቸሮቹን ጽ/ቤቱ ከቻይና የገጠር ልማት ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር ማስመጣቱ ተጠቅሷል።
ዜና