Sovereignty Sources

ከምዕራባዊያን ተፅዕኖ ለመላቀቅ የአፍሪካ ኅብረትን የማጠናከር አንድምታዎች

Sputnik
''በአህጉር ደረጃ አፍሪካ በ2063 ልትደርስበትና ልታሳካ በምትችለው ነገር ሀገራቱ አንድ ዓይነትና የጋራ ራዕይ ኖሯቸው ግልፅ በሆነ መርሃ ግብር መተግበር አለባቸው — አፍሪካ አንደ አህጉር መጠንከር ካለባት ሀገራት ያላቸው ራዕይና ግብ አህጉሪቱን ካስቀመጠችው ጋር የተጣጣመ መሆን ይኖርበታል '' ሲሉ በወልድያ ዩኒርቨሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህሩ ሽሽጉ ዓለሙ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ሰፋ ያለ ውይይት በምናደርግበት የዛሬው ሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራማችን በክፍል አንድ የልማት ፖሊሲዎችን በማቀናጀት ከምዕራባዊያን ተፅዕኖ ነፃ የሆነ አውድን ለመፍጠር የአፍሪካ ኅብረትን ስለማጠናከር በወልድያ ዩኒርቨሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህሩ ሽሽጉ ዓለሙ ጋር እንቃኛለን።10ኛው የአበባ አትክልት እና ፍራፍሬ ኤክስፖን መሰረት በማድረግ ስለአቮካዶ ምርት የእሴት ሰንሰለት ከካሳሁን አርሰቻ፣ በሲዳማ ኢንዲስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የኢንቨስትመንት ፕሮሞሽን ከፍተኛ ባለሙያ ጋር የተደረገው ቆይታ የፕሮግራማችን ሌላኛው አካል ነው።
ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:

ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple PodcastsDeezer Spotify Podcast AddictPocket CastsAfripodsCastBox