ፈረንሳይ እና ብሪታኒያ ለዩክሬን የኒዩክሌር ጦር መሳሪያ ለማስታጠቅ መንቀሳቀሳቸውን የሩሲያ የውጭ መረጃ ደህንነት ይፋ አድርጓል። "ምዕራባውያን ሩሲያን ወደ አቅም አልባ ትንንሽ ግዘቶች የመከፋፈል እቅዳቸው የቆየ ነው […] ከሰሞኑ ለዩክሬን የኒዩክሌር ጦር መሳሪያ ለማስታጠቅ ማሰባቸው ይህ እቅዳቸው በመክሸፉ ተስፋ የመቁረጣቸው ማሳያ ነው" ሲሉ የዓለም አቀፍ ግንኙነቶች መምህሩ ዳዊት መዝገበ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው የድረም ኦቭ ቼንጅስ ልዩ ዝግጅታችን፣ የፈረንሳይ እና ብሪታንያ ለዩክሬን የኑክሌር ጦር መሳሪያ ለማስታጠቅ መዘጋጀታቸው ምን ዓለም አቀፍ ትርጓሜ አለው ስንል በዲላ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች መምህር የሆኑት ዳዊት መዝገበን አነጋግረናል።
በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ሙሉ መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts –Deezer – Afripods –Spotify – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox
በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ሙሉ መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts –Deezer – Afripods –Spotify – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox