''ከሌማት ትሩፋት ጋር በተያያዘ ባለሃብቶች እንዲደግፉ በማድረግ ሴቶችን ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለማስቻል ምንም የሌላት እናት ቢያንስ 5 ዶሮዎች ከነቤታቸው ይሰጣታል፤ ከዛ በመነሳት በመቶዎችና ሺዎች ደረጃ የደረሱ አሉ '' ሲሉ በአዲስ አበባ የከተማ ግብርናና አርሶ አደር ኮሚሽን ባለሙያ በለጠች ተሠማ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ሁለት ጉዳዮችን በምንቃኝበት ፕሮግራማችን በክፍል አንድ በሰው ሰራሽ አስተውህሎት ማዕቀፍ ስር በአፍሪካ አህጉር የቴክኖሎጂካል ኮሚኒኬሽን ምን ይመሥላል በሚለው ጉዳይ የሰው ሰራሽ አስተውህሎት ባለሙያው ልንገረው ጌቴ ጋር ተወያይተናል። በሁለተኛው ክፍል ደግሞ ሴቶች በከተማ ግብርና ዘርፍ ያላቸውን ጉልህ አስተዋፅዖና እንቅስቃሴን በዘርፉ ከተሠማሩ ወጣት ሴት ገበሬዎች መካከል የወይንሸት ፎሻ እና በአዲስ አበባ የከተማ ግብርናና አርሶ አደር ኮሚሽን ባለሙያ በለጠች ተሠማ ጋር ቃኝተነዋል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –Deezer – Spotify – Podcast Addict – Pocket Casts – Afripods – CastBox
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –Deezer – Spotify – Podcast Addict – Pocket Casts – Afripods – CastBox