''ብሪክስ ከፈጠራቸው መልካም ነገሮች መካከል አዲሱን የልማት ባንክ መፍጠሩ ነው። በርግጥ ከፋይናንስ ተቋማትም በላይ ነው ፣ ብሪክስ የደቡባዊ ዓለም አቅም በሚገባ ያሳያል።'' ሲል አንትሮፖሎጂስትና የታሪክ ተመራማሪ መሀመድ አወል ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግሯል።
በዛሬው የሶቨርኒቲ ሶርስ ፕሮግራም አቅራቢው አድማሱን እያሰፋ ያለውን ብሪክስ በተመለከተ በሁለት የተለያዩ ዕይታዎች ከአንትሮፖሎጂስቱ መሃመድ አወልና የኢሌክትሮኒክ ግብይት ባለሙያው ማርቆስ ጥላሁን ጋር በጥልቀት ተወያይቷል። በዚሁ መሰናዶ በአዲስ አበባ የተከናወነው የ11ኛው የአፍሪካ 'ቲንክ ታንክ' ጉባኤም በፕሮግራሙ የተካተተ ሌላኛው ጉዳይ ነው።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ: