''እንሰት አንዱ የምግብ ግብዓት ሲሆን የአየር ንብረትን የሚቋቋም ተክል ነው። - አዲሱ ፍቃዱ (ዶ/ር)፣ የሉሲ እንሰት መሥራች ''የአካባቢው ነዋሪዎች በጣም ስለተደነቁ ፈጠራውን ለመጠቀም ጓጉተዋል።'' የምግብ ኬሚስቱ በላይ ጣፋ (ዶ/ር)
በዚህ የሶቨርኒቲ ሶርስስ ዝግጅት አቅራቢ በጥናትና ምርምር አስደናቂ ፈጣራ የተደረገበትን ተክል እንሰትን በተመለከተ የሉሲ እንሰት መሥራች አዲሱ ፍቃዱ (ዶ/ር) እና የምግብና ቃና ኬሚስት እና የአካባቢ ተመራማሪ በላይ ጣፋ (ዶ/ር) አወያይቷቸዋል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Afripods – Deezer – Pocket Casts – Podcast Addict – Spotify