The Rising South

የኢትዮጵያ የባቡር ትራንስፖርት መነቃቃት እና ለቀጣናዊ ውህደት ያለው ሚና

Sputnik
“በጭነት መኪናዎች ከአራት እስከ ሰባት ቀናት ይወስዳል። በኤሌክትሪክ ኃይል በሚሠራ ባቡር ግን ከ12 እስከ 18 ሰዓታት ብቻ ይወስዳል፤ ከአንድ ቀን ያነሰ ጊዜ። የጭነት ወጪዎችን ይቀንሳል፣ ከመኪና ትራንስፖርት ጋር ሲነጻጸር ትልቅ ቅናሽ ያደርጋል።”
በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ ኢትዮጵያ የባቡር መሠረተ ልማቷን ለማዘመን ያደረገችውን እና በማድረግ ላይ ያለችውን እንቅስቃሴ እንቃኛለን — ይህም የአገሪቱ የኢኮኖሚ ሽግግር እና የቀጣናዊ ትስስር ርዕይ ወሳኝ ምሰሶ ነው። የኢትዮጵያ ምድር ባቡር መሐንዲሶች ማህበር ፕሬዝዳንት ኢንጂነር መኮንን ጌታቸው በዘርፉ የታየውን ለውጥ እና የባቡር ትራንስፖርት ለሀገር ልማት ያለውን ስትራቴጂካዊ ጠቀሜታ በሰፊው ያብራራሉ።
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ AfripodsDeezerPocket CastsPodcast AddictSpotify