Sovereignty Sources

ዓለም አቀፉ የጦር ወንጀለኞች ፍርድ ቤት ኢ-ፍትሃዊነትና ድብቅ ፖለቲካዊ አጀንዳ፦ በፓን አፍሪካኒዝም ዕይታ

Sputnik
"የዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ከተመለከታቸው 33 ጉዳዮች መካከል 90% በላይ የሚሆኑት የደቡባዊ ዓለም ላይ ያነጣጠሩ ናቸው። በአጋጣሚ ብቻ የሆነ አይደለም፤ ይልቁን የምዕራባውያንን ጥልቅ አድልዎ የሚያሳይ ነው። አንድም ክንደ ፈርጣማ የምዕራቡ ዓለም መሪ ወደ ፍርድ ቤቱ አልቀረበም፣ ይህም እምነትን ያዳክማል። ስለዚህ ለተለያዩ ሰዎች የተለያዩ ህጎች እንዳሉ ያረጋግጣል።" ሲሉ የማህበራዊ አንትሮፖሎጂስት ምሁሩ መሀመድ አወል ሀጎስ ተናግረዋል።
በዚህ የሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራም አቅራቢው ስለፓን አፍሪካኒዝም፣ የዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት አድሏዊ ፍትህና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች በጥልቀት ለመወያየት በወራቤ ዩኒቨርሲቲ የማህበራዊ አንትሮፖሎጂስት ምሁሩ መሀመድ አወል ሀጎስን ጋብዟቸዋል።
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple PodcastsAfripodsDeezerPocket CastsPodcast AddictSpotify