“ኢትዮጵያ ከሮሳቶም ጋር በመደራደር ለኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይሆን፣ ለሌሎች ሀገራት ባለሙያዎች እና ተማሪዎች ክፍት የሚሆን፣ የኒውክሌር ማሠልጠኛ ማዕከል ወይም የነፃ ትምህርት ዕድል ፕሮግራም ማቋቋም ትችላለች'' ሲሉ በወልዲያ ዩኒቨርሲቲ የኒውክለር ፊዚክስ ተመራማሪው ቸሬ ሲሳይ ተናግረዋል።
በዚህ የሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራም አቅራቢው የኒውክለር ኢነርጂ ትግበራ በጤናው ዘርፍ እና ሌሎች ጉዳዮች ለመወያየት በወልድያ ዩኒቨርሲቲ የኒውክሌር ፊዚክስ ተመራማሪው ቸሬ ሲሳይ እና በመቀሌ ዩኒቨርስቲ የኒውክለር ህክምና ረዳት ፕሮፌሰር ዶ/ር ኩሩቤል ተስፋዬን ጋብዟቸዋል።
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Afripods – Deezer – Pocket Casts – Podcast Addict – Spotify