Sovereignty Sources

የቴአትር ጥበብ፦ የኢትዮ-ሩሲያ የትስስር መልክ

Sputnik
''የባህል ገፆች፣ መንፈሳዊ፣ አካላዊ እና ቁሳዊ ባህሎችን መለዋወጥ መቻል ትልቅ ዕድል ነው። ይህም ጸሐፊያን በኢትዮጵያና ሩሲያ መካከል ያለ የቀደመ መስተጋብራዊ ልማትን በአንክሮ እንዲፈትሹ ያደርጋቸዋል።''
በዚህ Sovereignty Sources የሶቨርኒቲ ሶርስስ ፖድካስት፣ አቅራቢው ስለ ቴአትር ጥበብ፣ የኢትዮ - ሩሲያ ግንኙነትን ለማጠናከር ስላለው ፋይዳ ለመወያየት ጳውሎስ አዕምሮ (ዶ/ር)፣ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቲያትሪካል ጥበባት እና የባህል ማዕከል አካዳሚክ ዲን ጋብዟቸዋል።
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple PodcastsAfripodsDeezerPocket CastsPodcast AddictSpotify