ለኢትዮጵያ ጋዜጠኞች ዲጂታል መታወቂያ ሊያዘጋጅ መሆኑን ምክር ቤቱ ገለፀ

ለኢትዮጵያ ጋዜጠኞች ዲጂታል መታወቂያ ሊያዘጋጅ መሆኑን ምክር ቤቱ ገለፀ የዲጂታል መታወቂያው የሕዝብን እምነት ማሳደግ፣ ተጠያቂነትን ማረጋገጥና የጋዜጠኝነት ደረጃን ከፍ የማድረግ ግብ እንዳለው የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት ገልጿል። መታወቂያው ወጥ እና በዓለም አቀፍ ደረጃ እውቅና እንደሚኖረው እንዲሁም የጋዜጠኞችን ብቃት፣ ልምድ እና ስነምግባር በማረጋገጥ ለመስጠት የሚያስችል ስርዓት እየተቀረፀ እንደሆነ ምክር ቤቱ አስታውቋል። የዲጂታል መታወቂያው ጋዜጠኞች ማንነታቸውን በፍጥነት እንዲያረጋግጡ እና በሥራቸው ወቅት የተገደቡ ቦታዎችን ማለፍ ያስችላቸዋል መባሉን የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል።@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
Sputnik