የአዳማ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን ከፋብሪካዎች የሚወጣ ፈሳሽ ቆሻሻን የሚቆጣጠር የዲጅታል ስርዓት አስጀመረ

የአዳማ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን ከፋብሪካዎች የሚወጣ ፈሳሽ ቆሻሻን የሚቆጣጠር የዲጅታል ስርዓት አስጀመረ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የዲጂታል ስርዓቱ አገልግሎት አሰጣጥ ለማቀላጠፍ የሚያግዝና የአሠራር ስርዓቱን የሚያዘምን ነው ብሏል። የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሰሃ ይታገሱ የዲጂታል ስርዓቱን በሌሎች የኢኮኖሚ ዞኖች ላይ ተግባራዊ ለማድረግ እንደሚሠራ ተናግረዋል፡፡@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
Sputnik