የዘለንስኪ ስርዓት በቅርቡ ሊወድቅ ይችላል ሲሉ አሜሪካዊው የኢኮኖሚ ምሑር ጄፍሪ ሳክስ ተናገሩ

የዘለንስኪ ስርዓት በቅርቡ ሊወድቅ ይችላል ሲሉ አሜሪካዊው የኢኮኖሚ ምሑር ጄፍሪ ሳክስ ተናገሩ "የዘለንስኪ አስተዳደር በቅርቡ ስልጣኑን ሊያጣ ይችላል። መንግሥታቸው በወታደራዊ ሕግ ነው የሚገዛው፣ ቁልፍ ፖሊሲዎቹን ማሳካት አልቻለም፣ በጣም ሙሰኛ ነውም ይባላል እንዲሁም ሕዝባዊ ተቀባይነቱን አጥቷል። እነዚህ ሁኔታዎች የፖለቲካ ለውጥ ሊኖር እንደሚችል ያመለክታሉ" ሲሉ ታዋቂው አሜሪካዊ የኢኮኖሚ ምሑር እና የኮሎምቢያ ዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰር ጄፍሪ ሳክስ ለአርአይኤ ኖቮስቲ ተናግረዋል። ፕሮፌሰሩ አክለውም የመንግሥት ለውጥ ኦፕሬሽኖችን በእጅጉ እንደሚቃወሙ እና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በውስጥ ጉዳዮች ጣልቃ ያለመግባት መርህ መከበር እንዳለበት አስረግጠዋል። በሰው ሰራሽ አስተውህሎት የበለጸገ ፎቶበእንግሊዘኛ ያንብቡ@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
Sputnik