የፑቲን እና ትራምፕ የስልክ ውይይት ለፊት ለፊት ግኑኝነታቸው አንድ እርምጃ ነው ሲል ክሬምሊን ገለፀ

የፑቲን እና ትራምፕ የስልክ ውይይት ለፊት ለፊት ግኑኝነታቸው አንድ እርምጃ ነው ሲል ክሬምሊን ገለፀ ዲሚትሪ ፔስኮቭ የሩሲያ-አሜሪካ ንግግር ከጀመረ ወዲህ በመሪዎቹ መካከል ከሁለት ጊዜ በላይ የስልክ ውይይት መደረጉን ከማስተባበል ተቆጥበዋል። የክሬምሊን ቃል አቀባይ አክለውም ፑቲን እና ትራምፕ ግኑኝነታቸውን በተመለከተ በሁለቱ ወገኖች መካከል ተጨባጭ ለውጦች ሲታዩ በዝርዝር ይወያያሉ ብለዋል። ከፑቲን-ትራምፕ ግኑኝነት አስቀድሞ አስቸጋሪ የቴክኒክ ውይይቶች እንደሚካሄዱ እና ሂደቱን ለመጀመር ተደራዳሪዎች ወደ ሪያድ ሰኞ እንደሚያቀኑ ፔስኮቭ ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
Sputnik