የሩሲያ የባሕር ስልጠና መርከብ ወደ አፍሪካ የባሕር ዳርቻ ረጅም ጉዞ ጀመረች የክሩሰንስተርን መርከብ ከ150 በላይ ወጣት መርከበኞችን ይዛ በባልቲክ ባሕር ዳርቻ ከሚገኘው የካሊኒንግራድ ወደብ መጋቢት 9 ቀን ተነስታለች፡፡ መርከቧ በአራት ወራት ጉዞዋ በሞሮኮ፣ ደቡብ አፍሪካ እና ሞሪሺየስ ወደቦች ላይ ቆይታ ይኖራታል።ጉዞው የሶቪየት ጦር በናዚ ጀርመን ላይ ድል የተቀዳጀበትን 80ኛ ዓመት በዓል ምክንያት በማድረግ የሚካሄድ ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን