የዩክሬን ወታደሮች በሱድዛ ነዳጅ ማከፋፈያ ጣቢያ ላይ ሆን ብለው ጥቃት እንደፈጸሙ እና ጥቃቱም ከፍተኛ ጉዳት እንዳደረሰ የሩሲያ የምርመራ ኮሚቴ አስታወቀ

የዩክሬን ወታደሮች በሱድዛ ነዳጅ ማከፋፈያ ጣቢያ ላይ ሆን ብለው ጥቃት እንደፈጸሙ እና ጥቃቱም ከፍተኛ ጉዳት እንዳደረሰ የሩሲያ የምርመራ ኮሚቴ አስታወቀኮሚቴው በጥቃቱ ዙሪያ የሽብር ክስ መክፈቱን ገልጿል። የሱድዛ ከተማ በ2024 ነሐሴ ወር በዩክሬን ጦር በተወረረው የኩርስክ ክልል የምትገኝ ትልቋ ከተማ ነች፡፡ ከተማዋ በየካቲት ወር መጨረሻ በሩሲያ ወታደሮች ነፃ መወጣቷ ይታውሳል፡፡በእንግሊዘኛ ያንብቡ@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
Sputnik