ጋቦን ከዓለም ባንክ የተበደረችውን ብድር ሙሉ በሙሉ ከፈለች

ጋቦን ከዓለም ባንክ የተበደረችውን ብድር ሙሉ በሙሉ ከፈለችየጋቦን መንግሥት ከዓለም ባንክ የነበረበትን 29.8 ሚሊዮን ዶላር እዳ መጋቢት 9 ቀን እንደከፈለ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።ክፍያው የጋቦን መንግሥት ከባድ የዕዳ ጫና በመቀነስ ለለጋሾች ያለውን ግዴታ ለማክበር ያለውን ቁርጠኝነት ያሳያል ሲል የመንግሥት ሒሳብ መዝገብ ሚኒስቴር አስታውቋል። የዓለም ባንክ በተጠራቀመ ያልተከፈለ ዕዳ ምክንያት ለጋቦን የሚያቀርበውን ክፍያ አግዶ ቆይቷል፡፡ ክፍያው ሀገሪቱ ከዓለም ባንክ የፋይናንስ ድጋፍ ተጠቃሚዎች ዝርዝር ውስጥ እንድትመለስ ያስችላታል ተብሏል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
Sputnik